አሽ-ሹዐራ · 171/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ ۝١٧١
Illaa `ajoozan filghaabireen
📖 በአማርኛ
በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 169-173 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

169رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِمَّا يَعْمَلُونَ
«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»
170فَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም በጠቅላላ አዳንናቸው፡፡
171إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡
172ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
173وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِم مَّطَرًا ۖ فَسَاءَ مَطَرُ الْمُنذَرِينَ
በእነሱም ላይ (የድንጋይን) ዝናምን አዘነምንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናም (ምንኛ) ከፋ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
171አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 171

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 171 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 171/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 169–173. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers