አሽ-ሹዐራ · 209/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
ذِكْرَىٰ وَمَا كُنَّا ظَالِمِينَ ۝٢٠٩
Zikraa wa maa kunnaa zaalimeen
📖 በአማርኛ
(ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 207-211 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

207مَا أَغْنَىٰ عَنْهُم مَّا كَانُوا يُمَتَّعُونَ
ይጣቀሙበት የነበሩት ሁሉ ከእነሱ ምንም አያብቃቃቸውም፡፡
208وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ
አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡
209ذِكْرَىٰ وَمَا كُنَّا ظَالِمِينَ
(ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡
210وَمَا تَنَزَّلَتْ بِهِ الشَّيَاطِينُ
ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡
211وَمَا يَنبَغِي لَهُمْ وَمَا يَسْتَطِيعُونَ
ለእነርሱም አይገባቸውም፤ አይችሉምም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
209አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 209

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 209 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 209/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 207–211. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers