አሽ-ሹዐራ · 210/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَمَا تَنَزَّلَتْ بِهِ الشَّيَاطِينُ ۝٢١٠
Wa maa tanazzalat bihish Shayaateen
📖 በአማርኛ
ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 208-212 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

208وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ
አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡
209ذِكْرَىٰ وَمَا كُنَّا ظَالِمِينَ
(ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡
210وَمَا تَنَزَّلَتْ بِهِ الشَّيَاطِينُ
ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡
211وَمَا يَنبَغِي لَهُمْ وَمَا يَسْتَطِيعُونَ
ለእነርሱም አይገባቸውም፤ አይችሉምም፡፡
212إِنَّهُمْ عَنِ السَّمْعِ لَمَعْزُولُونَ
እነርሱ (የመላእክትን ንግግር) ከመስማት ተከለከሉ ናቸው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
210አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 210

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 210 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 210/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 208–212. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers