አሽ-ሹዐራ · 90/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَأُزْلِفَتِ الْجَنَّةُ لِلْمُتَّقِينَ ۝٩٠
Wa uzlifatil Jannatu lilmuttaqeen
📖 በአማርኛ
ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 88-92 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

88يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
89إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»
90وَأُزْلِفَتِ الْجَنَّةُ لِلْمُتَّقِينَ
ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡
91وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِلْغَاوِينَ
ገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡
92وَقِيلَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
ለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
90አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 90

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 90 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 90/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 88–92. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers