አሽ-ሹዐራ · 94/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَكُبْكِبُوا فِيهَا هُمْ وَالْغَاوُونَ ۝٩٤
Fakubkiboo feehaa hum walghaawoon
📖 በአማርኛ
በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 92-96 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

92وَقِيلَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
ለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው»
93مِن دُونِ اللَّهِ هَلْ يَنصُرُونَكُمْ أَوْ يَنتَصِرُونَ
«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»
94فَكُبْكِبُوا فِيهَا هُمْ وَالْغَاوُونَ
በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡
95وَجُنُودُ إِبْلِيسَ أَجْمَعُونَ
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡
96قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَ
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
94አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 94

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 94 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 94/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 92–96. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers