አሽ-ሹዐራ · 93/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
مِن دُونِ اللَّهِ هَلْ يَنصُرُونَكُمْ أَوْ يَنتَصِرُونَ ۝٩٣
Min doonil laahi hal yansuroonakum aw yantasiroon
📖 በአማርኛ
«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 91-95 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

91وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِلْغَاوِينَ
ገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡
92وَقِيلَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
ለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው»
93مِن دُونِ اللَّهِ هَلْ يَنصُرُونَكُمْ أَوْ يَنتَصِرُونَ
«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»
94فَكُبْكِبُوا فِيهَا هُمْ وَالْغَاوُونَ
በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡
95وَجُنُودُ إِبْلِيسَ أَجْمَعُونَ
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
93አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 93

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 93 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»

ሱረቱ አንቀጽ 93/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 91–95. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers