አስ-ሳጅዳ · 29/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ
قُلْ يَوْمَ الْفَتْحِ لَا يَنفَعُ الَّذِينَ كَفَرُوا إِيمَانُهُمْ وَلَا هُمْ يُنظَرُونَ ۝٢٩
Qul yawmal fat hi laa yanfa`ul lazeena kafarooo eemaanuhum wa laa hum yunzaroon
📖 በአማርኛ
«በፍርድ ቀን እነዚያን የካዱትን ሰዎች እምነታቸው አይጠቅማቸውም፡፡ እነርሱም ጊዜን አይሰጡም፤» በላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-30 — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ

27أَوَلَمْ يَرَوْا أَنَّا نَسُوقُ الْمَاءَ إِلَى الْأَرْضِ الْجُرُزِ فَنُخْرِجُ بِهِ زَرْعًا تَأْكُلُ مِنْهُ أَنْعَامُهُمْ وَأَنفُسُهُمْ ۖ أَفَلَا يُبْصِرُونَ
እኛ ውሃን ወደ ደረቅ ምድር የምንነዳ እንስሶቻቸውና ነፍሶቻቸው ከእርሱ የሚበሉለትንም አዝመራ በእርሱ የምናወጣ መኾናችንን አያዩምን? አይመለከቱምን?
28وَيَقُولُونَ مَتَىٰ هَٰذَا الْفَتْحُ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
«ከእውነተኞችም እንደሆናችሁ ይህ ፍርድ መቼ ነው?» ይላሉ፡፡
29قُلْ يَوْمَ الْفَتْحِ لَا يَنفَعُ الَّذِينَ كَفَرُوا إِيمَانُهُمْ وَلَا هُمْ يُنظَرُونَ
«በፍርድ ቀን እነዚያን የካዱትን ሰዎች እምነታቸው አይጠቅማቸውም፡፡ እነርሱም ጊዜን አይሰጡም፤» በላቸው፡፡
30فَأَعْرِضْ عَنْهُمْ وَانتَظِرْ إِنَّهُم مُّنتَظِرُونَ
እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ተጠባበቅም፤ እነርሱ ተጠባባቂዎች ናቸውና፡፡
አስ-ሳጅዳቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳጅዳ 29

ሱረቱ አስ-ሳጅዳ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በፍርድ ቀን እነዚያን የካዱትን ሰዎች እምነታቸው አይጠቅማቸውም፡፡ እነርሱም ጊዜን አይሰጡም፤»…

ሱረቱ አንቀጽ 29/30 — ሱረቱ አስ-ሳጅዳ السجدة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳጅዳ ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ mp3, ሱረቱ አስ-ሳጅዳ pdf. አንቀጽ 27–30. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers