ፋጢር · 19/45
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ፋጢር
وَمَا يَسْتَوِي الْأَعْمَىٰ وَالْبَصِيرُ ۝١٩
Wa maa tastawil a`maa wal baseer
📖 በአማርኛ
ዕውሩና የሚያየውም አይስተካከሉም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ ፋጢር

17وَمَا ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ بِعَزِيزٍ
ይህም በአላህ ላይ ምንም አስቸጋሪ አይደለም፡፡
18وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۚ وَإِن تَدْعُ مُثْقَلَةٌ إِلَىٰ حِمْلِهَا لَا يُحْمَلْ مِنْهُ شَيْءٌ وَلَوْ كَانَ ذَا قُرْبَىٰ ۗ إِنَّمَا تُنذِرُ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُم بِالْغَيْبِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ ۚ وَمَن تَزَكَّىٰ فَإِنَّمَا يَتَزَكَّىٰ لِنَفْسِهِ ۚ وَإِلَى اللَّهِ الْمَصِيرُ
ኀጢአትን ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላዋን ሸክም አትሸከምም፡፡ የተከበደችም (ነፍስ) ወደ ሸክሟ ብትጣራ (ተጠሪው) የቅርብ ዝምድና ባለቤት ቢኾንም እንኳ ከእርሷ አንዳችን የሚሸከምላት አታገኝም፡፡ የምታስጠነቅቀው እነዚያን ጌታቸውን በሩቅ የሚፈሩትን፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱትን ብቻ ነው፡፡ የተጥራራም ሰው የሚጥራራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ መመለሻም ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡
19وَمَا يَسْتَوِي الْأَعْمَىٰ وَالْبَصِيرُ
ዕውሩና የሚያየውም አይስተካከሉም፡፡
20وَلَا الظُّلُمَاتُ وَلَا النُّورُ
ጨለማዎችና ብርሃንም፤ (እንደዚሁ)፡፡
21وَلَا الظِّلُّ وَلَا الْحَرُورُ
ጥላና ሐሩርም፡፡
ፋጢርቁርአን ማውጫ
45አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — ፋጢር 19

ሱረቱ ፋጢር አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዕውሩና የሚያየውም አይስተካከሉም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/45 — ሱረቱ ፋጢር فاطر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ፋጢር ስሙ, ሱረቱ ፋጢር ትርጉም, ሱረቱ ፋጢር mp3, ሱረቱ ፋጢር pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers