አስ-ሳፋት · 118/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَهَدَيْنَاهُمَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۝١١٨
Wa hadainaahumus Siraatal Mustaqeem
📖 በአማርኛ
ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 116-120 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

116وَنَصَرْنَاهُمْ فَكَانُوا هُمُ الْغَالِبِينَ
ረዳናቸውም፡፡ እነርሱም አሸናፊዎች ነበሩ፡፡
117وَآتَيْنَاهُمَا الْكِتَابَ الْمُسْتَبِينَ
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡
118وَهَدَيْنَاهُمَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡
119وَتَرَكْنَا عَلَيْهِمَا فِي الْآخِرِينَ
በሁለቱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንላቸው፡፡
120سَلَامٌ عَلَىٰ مُوسَىٰ وَهَارُونَ
ሰላም በሙሳና በሃሩን ላይ ይሁን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
118አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 118

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 118 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 118/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 116–120. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers