አስ-ሳፋት · 117/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَآتَيْنَاهُمَا الْكِتَابَ الْمُسْتَبِينَ ۝١١٧
Wa aatainaahumal Kitaabal mustabeen
📖 በአማርኛ
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 115-119 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

115وَنَجَّيْنَاهُمَا وَقَوْمَهُمَا مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِ
እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ አዳንን፡፡
116وَنَصَرْنَاهُمْ فَكَانُوا هُمُ الْغَالِبِينَ
ረዳናቸውም፡፡ እነርሱም አሸናፊዎች ነበሩ፡፡
117وَآتَيْنَاهُمَا الْكِتَابَ الْمُسْتَبِينَ
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡
118وَهَدَيْنَاهُمَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡
119وَتَرَكْنَا عَلَيْهِمَا فِي الْآخِرِينَ
በሁለቱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንላቸው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
117አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 117

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 117 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 117/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 115–119. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers