አስ-ሳፋት · 143/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَ ۝١٤٣
Falaw laaa annahoo kaana minal musabbiheen
📖 በአማርኛ
እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 141-145 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

141فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ
ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡
142فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡
143فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَ
እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤
144لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡
145۞ فَنَبَذْنَاهُ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ سَقِيمٌ
እርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው (በባሕር) ዳርቻ ላይ ጣልነውም፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
143አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 143

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 143 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤

ሱረቱ አንቀጽ 143/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 141–145. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers