አስ-ሳፋት · 142/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ ۝١٤٢
Faltaqamahul hootu wa huwa muleem
📖 በአማርኛ
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 140-144 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

140إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ
ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
141فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ
ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡
142فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡
143فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَ
እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤
144لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
142አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 142

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 142 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 142/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 140–144. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers