አስ-ሳፋት · 144/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ ۝١٤٤
Lalabisa fee batniheee ilaa Yawmi yub`asoon
📖 በአማርኛ
እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 142-146 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

142فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡
143فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَ
እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤
144لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡
145۞ فَنَبَذْنَاهُ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ سَقِيمٌ
እርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው (በባሕር) ዳርቻ ላይ ጣልነውም፡፡
146وَأَنبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَةً مِّن يَقْطِينٍ
በእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
144አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 144

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 144 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 144/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 142–146. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers