አስ-ሳፋት · 84/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ ۝٨٤
Iz jaaa`a Rabbahoo bi qalbin saleem
📖 በአማርኛ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 82-86 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

82ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
83۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
84إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡
85إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
86أَئِفْكًا آلِهَةً دُونَ اللَّهِ تُرِيدُونَ
«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን?
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
84አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 84

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 84 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 84/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 82–86. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers