አስ-ሳፋት · 85/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ ۝٨٥
Iz qaala li abeehi wa qawmihee maazaa ta`budoon
📖 በአማርኛ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 83-87 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

83۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
84إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡
85إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
86أَئِفْكًا آلِهَةً دُونَ اللَّهِ تُرِيدُونَ
«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን?
87فَمَا ظَنُّكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
«በዓለማትም ጌታ ሃሳባችሁ ምንድን ነው?» አለ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
85አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 85

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 85 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 85/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 83–87. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers