አስ-ሳፋት · 83/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ ۝٨٣
Wa ina min shee`atihee la Ibraaheem
📖 በአማርኛ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 81-85 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

81إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡
82ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
83۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
84إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡
85إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
83አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 83

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 83 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 83/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 81–85. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers