አት-ጡር · 11/49
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጡር
فَوَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ۝١١
Fawailuny yawma `izil lil mukaazzibeen
📖 በአማርኛ
ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አት-ጡር

9يَوْمَ تَمُورُ السَّمَاءُ مَوْرًا
ሰማይ ብርቱ መዞርን በምትዞርበት ቀን (ይኾናል)፡፡
10وَتَسِيرُ الْجِبَالُ سَيْرًا
ተራራዎችም መኼድን በሚኼዱበት (ቀን)፡፡
11فَوَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡
12الَّذِينَ هُمْ فِي خَوْضٍ يَلْعَبُونَ
ለእነዚያ እነርሱ በውሸት ውስጥ የሚጫወቱ ለኾኑት፡፡
13يَوْمَ يُدَعُّونَ إِلَىٰ نَارِ جَهَنَّمَ دَعًّا
ወደ ገሀነም እሳት በኀይል መግገፍተርን በሚግገፈተሩበት ቀን፡፡
አት-ጡርቁርአን ማውጫ
49አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጡር 11

ሱረቱ አት-ጡር አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/49 — ሱረቱ አት-ጡር الطور (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጡር ስሙ, ሱረቱ አት-ጡር ትርጉም, ሱረቱ አት-ጡር mp3, ሱረቱ አት-ጡር pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers