አን-ነጅም · 35/62
ትርጉም ፊደሎች — አን-ነጅም
أَعِندَهُ عِلْمُ الْغَيْبِ فَهُوَ يَرَىٰ ۝٣٥
A`indahoo `ilmul ghaibi fahuwa yaraa
📖 በአማርኛ
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን?
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 33-37 — አን-ነጅም

33أَفَرَأَيْتَ الَّذِي تَوَلَّىٰ
ያንን (ከእምነት) የዞረውን አየህን?
34وَأَعْطَىٰ قَلِيلًا وَأَكْدَىٰ
ጥቂትን የሰጠውንና ያቋረጠውንም (አየህን?)
35أَعِندَهُ عِلْمُ الْغَيْبِ فَهُوَ يَرَىٰ
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን?
36أَمْ لَمْ يُنَبَّأْ بِمَا فِي صُحُفِ مُوسَىٰ
ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን?
37وَإِبْرَاهِيمَ الَّذِي وَفَّىٰ
በዚያም (የታዘዘውን) በፈጸመው በኢብራሂም (ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን?)
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 35

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን?

ሱረቱ አንቀጽ 35/62 — አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ነጅም ስሙ, አን-ነጅም ትርጉም, አን-ነጅም mp3, አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers