አን-ነጅም · 47/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰ ۝٤٧
Wa anna `alaihin nash atal ukhraa
📖 በአማርኛ
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አን-ነጅም

45وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
46مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰ
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡
47وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰ
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡
48وَأَنَّهُ هُوَ أَغْنَىٰ وَأَقْنَىٰ
እነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡
49وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰ
እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 47

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 47/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers