አን-ነጅም · 46/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰ ۝٤٦
Min nutfatin izaa tumnaa
📖 በአማርኛ
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 44-48 — ሱረቱ አን-ነጅም

44وَأَنَّهُ هُوَ أَمَاتَ وَأَحْيَا
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡
45وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
46مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰ
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡
47وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰ
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡
48وَأَنَّهُ هُوَ أَغْنَىٰ وَأَقْنَىٰ
እነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 46

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 46/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 44–48. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers