አል-ዋቂዐ · 85/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنكُمْ وَلَٰكِن لَّا تُبْصِرُونَ ۝٨٥
Wa nahnu aqrabu ilaihi minkum wa laakil laa tubsiroon
📖 በአማርኛ
እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 83-87 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

83فَلَوْلَا إِذَا بَلَغَتِ الْحُلْقُومَ
(ነፍስ) ጉረሮንም በደረሰች ጊዜ፡፡
84وَأَنتُمْ حِينَئِذٍ تَنظُرُونَ
እናንተ ያን ጊዜ የምታዩ ስትኾኑ፡፡
85وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنكُمْ وَلَٰكِن لَّا تُبْصِرُونَ
እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡
86فَلَوْلَا إِن كُنتُمْ غَيْرَ مَدِينِينَ
የማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡
87تَرْجِعُونَهَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
85አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 85

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 85 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 85/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 83–87. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers