አል-ቀላም · 21/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
فَتَنَادَوْا مُصْبِحِينَ ۝٢١
Fatanaadaw musbiheen
📖 በአማርኛ
ያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ቀላም

19فَطَافَ عَلَيْهَا طَائِفٌ مِّن رَّبِّكَ وَهُمْ نَائِمُونَ
እነርሱ የተኙ ኾነውም ሳሉ ከጌታህ የኾነ ዟሪ በእርሷ ላይ ዞረባት፡፡
20فَأَصْبَحَتْ كَالصَّرِيمِ
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች፤ (ከሰለች)፡፡
21فَتَنَادَوْا مُصْبِحِينَ
ያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡
22أَنِ اغْدُوا عَلَىٰ حَرْثِكُمْ إِن كُنتُمْ صَارِمِينَ
«ቆራጮች እንደ ኾናችሁ በእርሻቸሁ ላይ ማልዱ» በማለት፡፡
23فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَ
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 21

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers