አል-ቀላም · 23/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَ ۝٢٣
Fantalaqoo wa hum yatakhaafatoon
📖 በአማርኛ
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ቀላም

21فَتَنَادَوْا مُصْبِحِينَ
ያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡
22أَنِ اغْدُوا عَلَىٰ حَرْثِكُمْ إِن كُنتُمْ صَارِمِينَ
«ቆራጮች እንደ ኾናችሁ በእርሻቸሁ ላይ ማልዱ» በማለት፡፡
23فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَ
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡
24أَن لَّا يَدْخُلَنَّهَا الْيَوْمَ عَلَيْكُم مِّسْكِينٌ
ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡
25وَغَدَوْا عَلَىٰ حَرْدٍ قَادِرِينَ
(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 23

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers