አል-ጂን · 21/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጂን
قُلْ إِنِّي لَا أَمْلِكُ لَكُمْ ضَرًّا وَلَا رَشَدًا ۝٢١
Qul innee laaa amliku lakum darranw wa laa rashadaa
📖 በአማርኛ
«እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልም» በላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ጂን

19وَأَنَّهُ لَمَّا قَامَ عَبْدُ اللَّهِ يَدْعُوهُ كَادُوا يَكُونُونَ عَلَيْهِ لِبَدًا
እነሆም የአላህ ባሪያ (ሙሐመድ አላህን) የሚጠራው ኾኖ በተነሳ ጊዜ (ጋኔኖች) በእርሱ ላይ ድርብርቦች ሊኾኑ ቀረቡ (ማለትም)፡፡
20قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَدًا
«እኔ የምግገዛው ጌታየን ብቻ ነው፡፡ በእርሱም አንድንም አላጋራም» በል፡፡
21قُلْ إِنِّي لَا أَمْلِكُ لَكُمْ ضَرًّا وَلَا رَشَدًا
«እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልም» በላቸው፡፡
22قُلْ إِنِّي لَن يُجِيرَنِي مِنَ اللَّهِ أَحَدٌ وَلَنْ أَجِدَ مِن دُونِهِ مُلْتَحَدًا
«እኔ ከአላህ (ቅጣት) አንድም አያድነኝም፡፡ ከእርሱም ሌላ መጠጊያን አላገኝም» በላቸው፡፡
23إِلَّا بَلَاغًا مِّنَ اللَّهِ وَرِسَالَاتِهِ ۚ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِنَّ لَهُ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا
«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡»
አል-ጂንቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጂን 21

ሱረቱ አል-ጂን አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልም» በላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/28 — ሱረቱ አል-ጂን الجن (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጂን ስሙ, ሱረቱ አል-ጂን ትርጉም, ሱረቱ አል-ጂን mp3, ሱረቱ አል-ጂን pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers