አል-ቂያማ · 21/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَ ۝٢١
Wa tazaroonal Aakhirah
📖 በአማርኛ
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ቂያማ

19ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُ
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡
20كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
21وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَ
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡
22وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡
23إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ
ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 21

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers