አል-ቂያማ · 20/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ ۝٢٠
Kallaa bal tuhibboonal `aajilah
📖 በአማርኛ
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ቂያማ

18فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡
19ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُ
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡
20كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
21وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَ
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡
22وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 20

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers