አል-ቂያማ · 32/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ ۝٣٢
Wa laakin kazzaba wa tawalla
📖 በአማርኛ
ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አል-ቂያማ

30إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُ
በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡
31فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ
አላመነምም አልሰገደምም፡፡
32وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡
33ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡
34أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 32

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 32/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers