አል-ሙርሳላት · 25/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًا ۝٢٥
Alam naj`alil arda kifaataa
📖 በአማርኛ
ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

23فَقَدَرْنَا فَنِعْمَ الْقَادِرُونَ
መጣኞች ነን!
24وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
25أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًا
ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?
26أَحْيَاءً وَأَمْوَاتًا
ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡
27وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخَاتٍ وَأَسْقَيْنَاكُم مَّاءً فُرَاتًا
በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 25

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?

ሱረቱ አንቀጽ 25/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers