አል-ሙርሳላት · 31/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِي مِنَ اللَّهَبِ ۝٣١
Laa zaleelinw wa laa yughnee minal lahab
📖 በአማርኛ
አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 29-33 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

29انطَلِقُوا إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ
«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡
30انطَلِقُوا إِلَىٰ ظِلٍّ ذِي ثَلَاثِ شُعَبٍ
«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤» (ይባላሉ)፡፡
31لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِي مِنَ اللَّهَبِ
አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡
32إِنَّهَا تَرْمِي بِشَرَرٍ كَالْقَصْرِ
እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡
33كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
31አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 31

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 31 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 31/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 29–33. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers