አን-ነበእ · 17/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ كَانَ مِيقَاتًا ۝١٧
Inna yaumal-fasli kana miqaata
📖 በአማርኛ
የመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አን-ነበእ

15لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًا
በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡
16وَجَنَّاتٍ أَلْفَافًا
የተቆላለፉ አትክልቶችንም፡፡
17إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ كَانَ مِيقَاتًا
የመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው፡፡
18يَوْمَ يُنفَخُ فِي الصُّورِ فَتَأْتُونَ أَفْوَاجًا
በቀንዱ በሚነፋና የተለያዩ ጭፍሮች ኾናችሁ በምትመጡ ቀን ነው፡፡
19وَفُتِحَتِ السَّمَاءُ فَكَانَتْ أَبْوَابًا
ሰማይም በምትከፈትና (ባለ) ደጃፎችም በምትኾንበት፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 17

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers