አል-ሂጅር · 39/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
قَالَ رَبِّ بِمَا أَغْوَيْتَنِي لَأُزَيِّنَنَّ لَهُمْ فِي الْأَرْضِ وَلَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ ۝٣٩
Qaala Rabbi bimaaa aghwaitanee la uzayyinaana lahum fil ardi wa la ughwiyan nahum ajma`een
📖 በአማርኛ
(ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ (ኀጢአትን) እሸልምላቸዋለሁ፡፡ ሁሉንም አጠማቸዋለሁም፡፡»

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 37-41 — ሱረቱ አል-ሂጅር

37قَالَ فَإِنَّكَ مِنَ الْمُنظَرِينَ
(አላህም) አለ «አንተ ከሚቆዩት ነህ፡፡
38إِلَىٰ يَوْمِ الْوَقْتِ الْمَعْلُومِ
«እስከታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»
39قَالَ رَبِّ بِمَا أَغْوَيْتَنِي لَأُزَيِّنَنَّ لَهُمْ فِي الْأَرْضِ وَلَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
(ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ (ኀጢአትን) እሸልምላቸዋለሁ፡፡ ሁሉንም አጠማቸዋለሁም፡፡»
40إِلَّا عِبَادَكَ مِنْهُمُ الْمُخْلَصِينَ
«ከነርሱ ፍጹሞቹ ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
41قَالَ هَٰذَا صِرَاطٌ عَلَيَّ مُسْتَقِيمٌ
(አላህም) አለ «ይህ በእኔ ላይ (መጠበቁ የተገባ) ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
39አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 39

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 39 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ…

ሱረቱ አንቀጽ 39/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 37–41. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers