አሽ-ሹዐራ · 142/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلَا تَتَّقُونَ ۝١٤٢
Iz qaala lahum akhoohum Saalihun alaa tattaqoon
📖 በአማርኛ
ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 140-144 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

140وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
141كَذَّبَتْ ثَمُودُ الْمُرْسَلِينَ
ሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡
142إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
143إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
144فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
142አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 142

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 142 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

ሱረቱ አንቀጽ 142/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 140–144. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers