አሽ-ሹዐራ · 147/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ۝١٤٧
Fee jannaatinw wa `uyoon
📖 በአማርኛ
«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 145-149 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

145وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
146أَتُتْرَكُونَ فِي مَا هَاهُنَا آمِنِينَ
«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን
147فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡
148وَزُرُوعٍ وَنَخْلٍ طَلْعُهَا هَضِيمٌ
«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)
149وَتَنْحِتُونَ مِنَ الْجِبَالِ بُيُوتًا فَارِهِينَ
«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
147አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 147

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 147 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 147/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 145–149. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers