አሽ-ሹዐራ · 148/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَزُرُوعٍ وَنَخْلٍ طَلْعُهَا هَضِيمٌ ۝١٤٨
Wa zuroo inw wa nakhlin tal `uhaa hadeem
📖 በአማርኛ
«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 146-150 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

146أَتُتْرَكُونَ فِي مَا هَاهُنَا آمِنِينَ
«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን
147فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡
148وَزُرُوعٍ وَنَخْلٍ طَلْعُهَا هَضِيمٌ
«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)
149وَتَنْحِتُونَ مِنَ الْجِبَالِ بُيُوتًا فَارِهِينَ
«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡
150فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
148አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 148

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 148 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)

ሱረቱ አንቀጽ 148/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 146–150. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers