አሽ-ሹዐራ · 156/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ ۝١٥٦
Wa laa tamassoohaa bisooo`in fa yaakhuzakum `azaabu Yawmin `Azeem
📖 በአማርኛ
«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 154-158 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

154مَا أَنتَ إِلَّا بَشَرٌ مِّثْلُنَا فَأْتِ بِآيَةٍ إِن كُنتَ مِنَ الصَّادِقِينَ
«አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ፡፡»
155قَالَ هَٰذِهِ نَاقَةٌ لَّهَا شِرْبٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
(እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡
156وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ
«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»
157فَعَقَرُوهَا فَأَصْبَحُوا نَادِمِينَ
ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡
158فَأَخَذَهُمُ الْعَذَابُ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
156አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 156

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 156 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 156/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 154–158. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers