አሽ-ሹዐራ · 157/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَعَقَرُوهَا فَأَصْبَحُوا نَادِمِينَ ۝١٥٧
Fa`aqaroohaa fa asbahoo naadimeen
📖 በአማርኛ
ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 155-159 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

155قَالَ هَٰذِهِ نَاقَةٌ لَّهَا شِرْبٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
(እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡
156وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ
«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»
157فَعَقَرُوهَا فَأَصْبَحُوا نَادِمِينَ
ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡
158فَأَخَذَهُمُ الْعَذَابُ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
159وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
157አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 157

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 157 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 157/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 155–159. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers