አሽ-ሹዐራ · 182/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ ۝١٨٢
Wa zinoo bilqistaasil mustaqeem
📖 በአማርኛ
«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 180-184 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

180وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
181۞ أَوْفُوا الْكَيْلَ وَلَا تَكُونُوا مِنَ الْمُخْسِرِينَ
«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡
182وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ
«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡
183وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ
«ሰዎችንም ነገሮቻቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ላይ አጥፊዎች ኾናችሁ አታበላሹ፡፡
184وَاتَّقُوا الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالْجِبِلَّةَ الْأَوَّلِينَ
«ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
182አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 182

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 182 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 182/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 180–184. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers