አሽ-ሹዐራ · 71/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
قَالُوا نَعْبُدُ أَصْنَامًا فَنَظَلُّ لَهَا عَاكِفِينَ ۝٧١
Qaaloo na`budu asnaaman fanazallu lahaa `aakifeen
📖 በአማርኛ
«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 69-73 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

69وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ إِبْرَاهِيمَ
በእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡
70إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَا تَعْبُدُونَ
ለአባቱና ለሕዝቦቹ «ምንን ትግገዛላችሁ» ባለ ጊዜ፡፡
71قَالُوا نَعْبُدُ أَصْنَامًا فَنَظَلُّ لَهَا عَاكِفِينَ
«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡
72قَالَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَدْعُونَ
(እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን
73أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ
«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
71አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 71

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 71 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 71/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 69–73. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers