አሽ-ሹዐራ · 88/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ۝٨٨
Yawma laa yanfa`u maalunw wa laa banoon
📖 በአማርኛ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 86-90 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

86وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ
ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡
87وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ
በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡
88يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
89إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»
90وَأُزْلِفَتِ الْجَنَّةُ لِلْمُتَّقِينَ
ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
88አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 88

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 88 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 88/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 86–90. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers