አሽ-ሹዐራ · 97/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ ۝٩٧
Tallaahi in kunnaa lafee dalaalim mubeen
📖 በአማርኛ
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 95-99 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

95وَجُنُودُ إِبْلِيسَ أَجْمَعُونَ
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡
96قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَ
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-
97تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡
98إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡
99وَمَا أَضَلَّنَا إِلَّا الْمُجْرِمُونَ
አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
97አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 97

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 97 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 97/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 95–99. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers