አሽ-ሹዐራ · 96/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَ ۝٩٦
Qaaloo wa hum feehaa yakkhtasimoon
📖 በአማርኛ
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 94-98 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

94فَكُبْكِبُوا فِيهَا هُمْ وَالْغَاوُونَ
በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡
95وَجُنُودُ إِبْلِيسَ أَجْمَعُونَ
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡
96قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَ
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-
97تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡
98إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
96አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 96

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 96 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-

ሱረቱ አንቀጽ 96/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 94–98. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers