አሽ-ሹዐራ · 98/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ ۝٩٨
Iz nusawweekum bi Rabbil `aalameen
📖 በአማርኛ
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 96-100 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

96قَالُوا وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِمُونَ
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-
97تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡
98إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡
99وَمَا أَضَلَّنَا إِلَّا الْمُجْرِمُونَ
አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡
100فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَ
ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
98አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 98

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 98 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 98/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 96–100. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers