አስ-ሳፋት · 140/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ ۝١٤٠
Iz abaqa ilal fulkil mash hoon
📖 በአማርኛ
ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 138-142 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

138وَبِاللَّيْلِ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?
139وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
140إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ
ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
141فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ
ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡
142فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
140አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 140

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 140 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 140/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 138–142. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers