አስ-ሳፋት · 139/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ ۝١٣٩
Wa inna Yoonusa laminal mursaleen
📖 በአማርኛ
ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 137-141 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

137وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَ
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡
138وَبِاللَّيْلِ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?
139وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
140إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ
ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
141فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ
ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
139አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 139

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 139 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 139/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 137–141. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers