አስ-ሳፋት · 150/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
أَمْ خَلَقْنَا الْمَلَائِكَةَ إِنَاثًا وَهُمْ شَاهِدُونَ ۝١٥٠
Am khalaqnal malaaa`i kata inaasanw wa hm shaahidoon
📖 በአማርኛ
ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 148-152 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

148فَآمَنُوا فَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَىٰ حِينٍ
አመኑም፡፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው፡፡
149فَاسْتَفْتِهِمْ أَلِرَبِّكَ الْبَنَاتُ وَلَهُمُ الْبَنُونَ
(የመካን ሰዎች) ጠይቃቸውም፡፡ «ለጌታህ ሴቶች ልጆች ለእነርሱም ወንዶች ልጆች ይኖራልን?»
150أَمْ خَلَقْنَا الْمَلَائِكَةَ إِنَاثًا وَهُمْ شَاهِدُونَ
ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን?
151أَلَا إِنَّهُم مِّنْ إِفْكِهِمْ لَيَقُولُونَ
ንቁ! እነርሱ ከቅጥፈታቸው (የተነሳ) ይላሉ፡-
152وَلَدَ اللَّهُ وَإِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ
«አላህ (መላእክትን) ወለደ፡፡» እነርሱም በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
150አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 150

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 150 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን?

ሱረቱ አንቀጽ 150/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 148–152. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers