አስ-ሳፋት · 63/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِنَّا جَعَلْنَاهَا فِتْنَةً لِّلظَّالِمِينَ ۝٦٣
Innaa ja`alnaahaa fitnatal lizzaalimeen
📖 በአማርኛ
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 61-65 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

61لِمِثْلِ هَٰذَا فَلْيَعْمَلِ الْعَامِلُونَ
ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡
62أَذَٰلِكَ خَيْرٌ نُّزُلًا أَمْ شَجَرَةُ الزَّقُّومِ
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?
63إِنَّا جَعَلْنَاهَا فِتْنَةً لِّلظَّالِمِينَ
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡
64إِنَّهَا شَجَرَةٌ تَخْرُجُ فِي أَصْلِ الْجَحِيمِ
እርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡
65طَلْعُهَا كَأَنَّهُ رُءُوسُ الشَّيَاطِينِ
እንቡጧ ልክ የሰይጣናት ራሶች ይመስላል፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
63አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 63

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 63 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 63/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 61–65. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers