አስ-ሳፋት · 62/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
أَذَٰلِكَ خَيْرٌ نُّزُلًا أَمْ شَجَرَةُ الزَّقُّومِ ۝٦٢
Azaalika khairun nuzulan am shajaratuz Zaqqom
📖 በአማርኛ
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 60-64 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

60إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ
ይህ (ለገነት ሰዎች የተወሳው) እርሱ በእርግጥ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
61لِمِثْلِ هَٰذَا فَلْيَعْمَلِ الْعَامِلُونَ
ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡
62أَذَٰلِكَ خَيْرٌ نُّزُلًا أَمْ شَجَرَةُ الزَّقُّومِ
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?
63إِنَّا جَعَلْنَاهَا فِتْنَةً لِّلظَّالِمِينَ
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡
64إِنَّهَا شَجَرَةٌ تَخْرُجُ فِي أَصْلِ الْجَحِيمِ
እርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
62አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 62

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 62 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?

ሱረቱ አንቀጽ 62/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 60–64. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers