አዝ-ዛሪያት · 47/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
وَالسَّمَاءَ بَنَيْنَاهَا بِأَيْدٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ ۝٤٧
Wassamaaa`a banainaa haa bi aydinw wa innaa lamoosi`oon
📖 በአማርኛ
ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

45فَمَا اسْتَطَاعُوا مِن قِيَامٍ وَمَا كَانُوا مُنتَصِرِينَ
መቆምንም ምንም አልቻሉም፡፡ የሚርረዱም አልነበሩም፡፡
46وَقَوْمَ نُوحٍ مِّن قَبْلُ ۖ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمًا فَاسِقِينَ
የኑሕንም ሕዝቦች ከዚህ በፊት (አጠፋን)፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና፡፡
47وَالسَّمَاءَ بَنَيْنَاهَا بِأَيْدٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ
ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡
48وَالْأَرْضَ فَرَشْنَاهَا فَنِعْمَ الْمَاهِدُونَ
ምድርንም ዘረጋናት፡፡ ምን ያማርንም ዘርጊዎች (ነን!)
49وَمِن كُلِّ شَيْءٍ خَلَقْنَا زَوْجَيْنِ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ
ትገነዘቡም ዘንድ ከነገሩ ሁሉ ሁለት (ተቃራኒ) ዓይነትን ፈጠርን፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 47

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 47/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers