አር-ራህማን · 15/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَخَلَقَ الْجَانَّ مِن مَّارِجٍ مِّن نَّارٍ ۝١٥
Wa khalaqal jaaan mim maarijim min naar
📖 በአማርኛ
ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አር-ራህማን

13فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
14خَلَقَ الْإِنسَانَ مِن صَلْصَالٍ كَالْفَخَّارِ
ሰውን እንደ ሸክላ ከሚቅጨለጨል ደረቅ ጭቃ ፈጠረው፡፡
15وَخَلَقَ الْجَانَّ مِن مَّارِجٍ مِّن نَّارٍ
ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡
16فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
17رَبُّ الْمَشْرِقَيْنِ وَرَبُّ الْمَغْرِبَيْنِ
የሁለቱ ምሥራቆች ጌታ፤ የሁለቱ ምዕራቦችም ጌታ ነው፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 15

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers