አር-ራህማን · 8/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ ۝٨
Allaa tatghaw fil meezaan
📖 በአማርኛ
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አር-ራህማን

6وَالنَّجْمُ وَالشَّجَرُ يَسْجُدَانِ
ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡
7وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡
8أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡
9وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
10وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 8

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers